በድሮ ጊዜ አንድ አባት ዳዊት ሲደግም ለሚያዩት ሁሉ አንድ ጋሻ መሬት ይሰጡ ነበር አንድ ቀን አንዲህ መሆኑን ያወቀ አንድ ገበሬ ምንም ፊደል ሳያውቅና መድገም ሳይችል ነገር ግን በቤተክርስቲያን ታዛ ቁሞ ያነበንብ ነበር ሰውየውም አይተውት አንድ ጋሻ መሬት ሰጡት ነገር ግን በዚህ ምንም በማያውቅ ገበሬ መሬት መቀበል የተናደደ አንድ ነገረ ሠሪ ሂዶ ለሰውየው አንኩአን ዳዊት መድገም ቀርቶ ፊደሎችን ለይቶ አንደማያውቅ ይነግራቸዋል አርሳቸውም ይህን ገበሬአ ካስጠሩት በሁአላ አንተ መድገም ሳትችል ኑሮአል አንዲህ ያደርቅ ብለው ጠየቁት አርሱም ሳይዋሽ አዎ አርስወ ዳዊት ለሚደግም ይሰጣሉ ሲባል ስለሰማሁ ነው አንጂ አኔአ አንኩዐ ዳዊት መድገም አልችልም ብሎ አውነቱን ተናገረ አርሳቸውም በነገረ ሰሪው ምቀኝነት አዝነው አና ተገርመው ሰውየውም አውነቱን በመናገሩ ዳዊትን አንኩአን ለደገመ ለተሸከመ አርስት ያሰጣል አሉ ይባላል ።
ልብ በሉ
ልብ በሉ
Post a Comment