ብፁዕ አቡነ ጳውሎስ አረፉ

በውነቱ ያባታችን ዕረፍት በጣም ያሳዝናል እኔን ግን እጅግ በጣም ያሳዘነኝ ሰዎች ባባታችን ሞት የደስታ መልዕክታቸውን ሲያሰሙ ማየቴ ነው በውነት ክርስትና ግን እንደዚህ አይደለም ክርስትናው እንዲገባን አምላካችን ይርዳን እያልኩ እግዚአብሔር ለነፍሳቸው ረፍትን ለወዳጅ ዘመዶችቸውና ለመላው ህዝበ ክርስቲያን ምፅናናተን ይስጥልን አሜን::

0/Post a Comment/Comments

Previous Post Next Post