እጠበኝ ቆሽሻለሁ
እጠበኝ ቆሽሻለሁ
አምላኬ በድያለሁ
ያለ እናት ያሳደከኝ
ያለ አባት የጠበከኝ
ያን ሁሉ ዛሬ ረሳሁ
እጠበኝ ቆሽሻለሁ
ያን ሁሉ ዛሬ ረሳሁ
እጠበኝ ቆሽሻለሁ
አምላኬ በድያለሁ
ያለ እናት ያሳደከኝ
ያለ አባት የጠበከኝ
ያን ሁሉ ዛሬ ረሳሁ
እጠበኝ ቆሽሻለሁ
ያን ሁሉ ዛሬ ረሳሁ
እጠበኝ ቆሽሻለሁ
ከድንኳንህ ብታስገበኝ ሞገስ ሰተህ
የአፍኒን ምግባር ይዤ አስቀየምኩህ
ቅባ ሜሮን ያተምክበት ልጅነቴ
እንዳይጎድፍ ጠብቅልኝ ቸር አባቴ
አዝ + + + + + +ሃይል አኑረህ እንደ ሶምሶን በፀጉሬ
ጎልያድን አስጥለኽኝ በጠጠሬ
አቅም ቢያንሰኝ በስጋ ጦር ተሸነፌ
ደጅ መጣሁ የእንባ መባ በአይኔ አቅፌ
ጎልያድን አስጥለኽኝ በጠጠሬ
አቅም ቢያንሰኝ በስጋ ጦር ተሸነፌ
ደጅ መጣሁ የእንባ መባ በአይኔ አቅፌ
አዝ + + + + + + እንዳትረሳኝ በመዳፍህ ቀርፀህኛል
እንዳተወኝ ያለመጠን ወደኽኛል
በታሰነዝር ልትቀጣኝ የሞት በትር
የትግስትህ ሰሌዳ ነው ለኔ ክብር
አዝ + + + + + +ከከነፍሬ ጥበብ ፅፈህ ቅኔ ቢፈስ
በመተባይ አሳዘንኩት ያንተን መንፍስ
ፍቅር ግተህ ከቅፍህ ስር ያሳደከኝ
እባክህን በበዴላ አትቅሰፈኝ
በመተባይ አሳዘንኩት ያንተን መንፍስ
ፍቅር ግተህ ከቅፍህ ስር ያሳደከኝ
እባክህን በበዴላ አትቅሰፈኝ
Post a Comment