ሰው አለምን ሁሉ አትርፎ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል?

  
ይህች የመፅሃፍ ቅዱስ ቃል ሁልጊዜም ሳስባት ትገርምኛለች:: ¨የሰው ልጆች ምን ነክቶናል?¨ ታስብለኛለች አባታችን አባ እንጦንስ ወደ ምንኩስና የገቡት በዚች ሃይለቃል ብቻ እንደነበር አባቶች ያስተምራሉ:: እኛ ዛሬ መፅሃፍ ስናሳድድ ስንመከር ስንገፀፅ እንውላለን ልባችን ግን እንደ ፈረዖን ልብ ሁኖብናል :: ብቻ ግን አንድ እውነት ለሁላችንም ይገባናል  ይህች አለም ከንቱ መሆኗ  ታዲያ ለምን ይሆን ልባችን የደነደነው?????

0/Post a Comment/Comments

Previous Post Next Post